Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 30 Nu temelketulegn; Length: 01:48.93 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ኑ ተመልከቱልኝ የአምላኬን ቸርነት / አንደበት የለኝም ሥራውን ለማውራት / ሠላምና ፍቅር በልቤ ተሞልቷል / በምን ቋንቋ ላውራ ቃላት አጥረውኛል/፪/ / ሰማይ ጉም ቢመስል ቀላያት ቢናጉ / የጥፋት አጋንንት እጅጉን ቢተጉ / እኔን የሚጠብቅ ኃይሉን አይሠውርም / እረኛዬ ከእኔ ዘወትር አይርቅም/፪/