Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 071. Betolo yemetal; Length: 02:04.79 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : በቶሎ ይመጣል ዋጋው በእጁ ነው / የወጉት ያዩታል የሀፍረት ማቅ ለብሰው / ተስፋ ያደረጉት የእርሱን መሐሪነት / በደስታ ይኖራሉ በምድረ ርስት ገነት/፪/ / ያን ጊዜ እንዲህ አለ ቸሩ አምላካችን / ወደ እኔ ኑ እናንተ የአባቴ ቡሩካን / ዓለም ሳይፈጠር ያዘጋጀኋትን / መንግሥት ትወርሱ ዘንድ በዓይን ያልታየችውን