Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 230 kidusan bemulu; Length: 04:46.41 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ቅዱሳን በሙሉ ከአምላክ አማልዱን / ልንጠፋ ነውና በዝቶ በደላችን/፬/ / ጻድቃን ሰማዕታት ንፁሐን ሁላችሁ / ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ዓለምን ንቃችሁ/፬/ / ለሰማያዊ ክብር ለአክሊል የበቃችሁ / ወደ አምላክ አቅርቡ በጽኑ ምልጃችሁ/፬/ / ድንግል እናታችን ኪዳነ ምሕረት / ቅድስተ ቅዱሳን የጻድቃን እናት/፬/ / ርኅርኅተ ኅሊና አሳስቢ ከልጅሽ / ይቅርታ እንድናገኝ በፍፁም ልመናሽ/፬/