Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 136 Betsedik yemiyamnubih; Length: 06:45.37 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : በጽድቅ የሚያምኑብህ ቅዱሳን በሙሉ / ካንተ ባገኙት ኃይል ሁሉን ያደርጋሉ / እስራኤልን መርቶ ሙሴ ከግብፅ ሲያወጣ / ቢከታተላቸው ፈርዖንም በቁጣ / ባሕሩን ከፍሎ ሙሴ ሕዝቡን አሻገረ / ከሠራዊቱ ጋር ፈርዖን ሰጥሞ ቀረ / አዝ / ጎልያድ ሲፎክር ተማምኖ በኃይሉ / የሚገጥመው ጠፍቶ ሁሉም ፈርተው ሳሉ / ብላቴናው ዳዊት ከእረኝነት መጥቶ / በአንድ ጠጠር ጣለው በአምላኩ ስም ወጥቶ / አዝ / የእግዚአብሔርን መንፈስ ደፍረው ሊያታልሉ / ሐናንያና ሚስቱ በሐሰት ሲምሉ / ልባቸውን አውቆ ጴጥሮስ ገ...