Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 13. እንዳንተ ማን አለ; Length: 07:27.22 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ሰማይና ምድርን በቃልህ የዘረጋህ/፪/ / ፈጣሬ ዓለማት ድንቅ ነው ሥራ / እንዳንተ ማን አለና ልዑል እግዚአብሔር / ምስጋና ይግባህ ዛሬም ለዘወትር / ባዶዋን ዓለም በፍጥረት ያስጌጥሀት /፪/ / ለሰማይ ከዋክብት ለምድርም ጽጌያት / አዝ / በዕለተ እሑድ የመጀመሪያ ሥራህ /፪/ / መላእክትን ለምስጋና ፈጠርህ / አዝ / ከምድር አፈር በአርአያ በአምሳልህ /፪/ / አዳምን ፈጠርኽው ለምስጋና ክብርህ / አዝ / ሰማይና ምድር ሠራዊታቸውን አይተን አደነቅን/፪/ / የየዕለታቱን ሥራ መልካም ፍጥረትህን / አዝ