Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 103. Dingil Bebereha; Length: 03:24.36 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ድንግል በበረሃ አምላክን ታቅፋ / በረሃውን ስትዞር ስትወድቅ ስትነሣ/፪/ / ልቧ በኃዘን ደምቶ እጅጉን እያነባች / በረሃብ ጥማት ምድረ ግብፅን ዞረች/፪/ / የፀሐይ ሐሩር ከላይ ሲያቃጥላት / ልጄን ሊገሉት ነው እያለች ሲጨንቃት/፪/ / የአሸዋው ግለት እግሯን ሲልጠው / ደሟ እንደ ጎርፍ ወርዶ ምድሩን አቀላው/፪/ / ድንግል ሆይ እናቴ ተስፋ መመኪያዬ / አዛኝ የአምላክ እናት ጥላ ከለላዬ/፪/ / ለክብር እንድበቃ ስደትሽን አስቤ / ጽድቅን አስተምሪኝ ድንግል እመቤቴ /፪/