Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 184. Amlakehen weded; Length: 05:29.27 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : በደልህን አምነህ ንስሐ ግባና / ወደ አምላክህ አልቅስ ተጸጸትና / አመስግነው ጌታን አፍቅረው ከልብህ / በጉብዝናህ ወራት በሱ ደስ ይበልህ / ስትቸገር አይቶ ንቆ የማይተውህ / አምላክህን ውደድ እሱ ነው አለኝታህ/፪/ / የኀጢአት ኑሮን አቁምና ዛሬ / ለማፍራት ተነሣ የንስሐ ፍሬ / የእግዚአብሔርን ድምጽ አትናቅ ጥሪውን / ተመለስ ይልሃል አስተውል መንገዱን / ስትቸገር አይቶ ንቆ የማይተውህ / አምላክህን ውደድ እሱ ነው አለኝታህ/፪/ / የጉብዝናህ ወራት ያበቃል ያከትማል /...