Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 183. Yesew lij behaylih; Length: 04:56.39 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : የሰው ልጅ በኃይልህ ፈጽሞ አትመካ/፬/ / አንድ አምላክ አለና በኃይሉ ኃይልን የሚለካ/፪/ / ኃይል እንደ ሶምሶን ከአምላክ ሲሰጥ እንጂ/፪/ / በጉልበት መመካት ለማንም አይበጅ/፪/ / ሰናክሬም ቢነሳ በሕዝቅያስ ላይ/፪/ / የደረሰበትን አልሰማህም ወይ/፪/ / ጎልያድ በኃይሉ ዳዊትን ቢንቀው/፪/ / አዋረደው እንጂ ኃይሉ መች ጠቀመው/፪/ / እንደ ዳታንና እንደ አቤሮን አይሆንም በግድ/፪/ / ተመርጦ ነው እንጂ ለክብር በአምላከ ፈቃድ/፪/ / የሰው ልጅ በኃይልህ ፈጽሞ አትመካ/፬/ / አንድ አምላ...