Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 40 Amlakachin temesgen; Length: 01:13.17 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : አምላካችን ተመስገን/፪/ ለዛሬ ያደረስከን / አምላካችን ተመስገን /፪/ ለዚህ ቀን ያደረስከን / በኃጢአት ስንማቅቅ በምሕረትህ ጠራኸን / በዓለም ስንባዝን ነበር በይቅርታህ መራኸን / አምላክ ሆይ ተመስገን / ትእግስትህ ብዙ ነው አያልቅም ርኅራኄህ / የምከፍልህ ምን ይሆን ብዙ ነው ውለታህ / አምላክ ሆይ ተመስገን