Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 057. Himam Yematawkew; Length: 05:35.46 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ሕማም የማታውቀው ድካም የሌለብህ / ስለኛ ተራብህ ደከምህ በእውነት / የደም ላብ አላበህ ብዙም አስጨነቁህ / እጅና እግርህን አስረውት አይሁድ አንገላቱህ/፪/ / በቀርክሃ በጅራፍ አምላኬ ገረፉህ / በፈጠርከው ፍጥረት መወጋት መድማትህ / ምን ይሆን ምሥጢሩ ያንተ መንገላታት/፪/ / መንፈሳዊ አርበኛ ማርያም መግደላዊት / ያንተ ሕማም ሞት ያንተ ስቃይ ጨንቋት / በእኩለ ሌሊት ፅልመቱን ሳትፈራ / አመጣት ጎትቶ የፍቅርህ አሻራ/፪/ / ያ ሁሉ መከራ እንዴት ይግባ ልቤ / አልበጠስ አለኝ የኃጢ...