Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : በስራ; Length: 05:34.84 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ/፬/ / ጨነቀኝ ጠበበኝ ነፍሴ ወዲያልኝ/፪/ / ተሸክሜ የኃጢአት ክምር/፪/ / ይመሻል ይነጋል በከንቱ ስዞር/፪/ / ገሰገሰ ቀኑ ጨለመብኝ/፪/ / ዋ ለነፍሴ ምንም ስንቅ አልያዝኩኝ / በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ/፬/ / ጨነቀኝ ጠበበኝ ነፍሴ ወዲያልኝ/፪/ / በድያለሁ ወደ አንተ እጮሀለሁ/፪/ / ይቅር በለኝ እማፀንሃለሁ / ችላ አትበለኝ ከፊትህ ቆሜአለሁ / በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ/፬/ / ጨነቀኝ ጠበበኝ ነፍሴ ወዲያልኝ/፪/ / አለፈብኝ በከንቱ ጊዜዬ/፪/ / እየጓጓሁ ለዚች ለሥጋዬ/፪/ / በን...