Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 92 Yemaymotew Mote; Length: 03:58.21 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ኦ - የማይሞተው ሞተ /፪/ / ሄደ ቀራንዮ እየተጎተተ / ወድቆ የተነሳ እንዲያ እያቃተተ / ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ /፪/ / እጅና እግሩን ታስሮ ሄደ አደባባይ / እየተገረፈ ታግሶ ስቃይ / አለቀሰች ቆማ ድንግል ማርያም / ተሰቅሎባት ልጇ መድኃኔዓለም / ኦ - የማይሞተው ሞተ /፪/ / ሄደ ቀራንዮ እየተጎተተ / ወድቆ የተነሳ እንዲያ እያቃተተ / ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ /፪/