Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 204 nu enikreb; Length: 02:21.64 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ኑ እንቅረብ መጠራት ሳይመጣ/፪/ / ሥጋውን እንብላ/፫/ ደሙንም እንጠጣ / የቀራንዮ በግ የአምላክ ሥጋው / ተሰውቶልናል እንመገበው / እድፉን ኃጢአታችን በንስሐ አንጽተን / እንቀበል አምነን በልጅነታችን / መቅረብ ወደ ጌታ በእውነት የሚገባው / በስተርጅና አይደለም በወጣትነት ነው