Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 10. ንሴብሖ; Length: 05:11.73 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ንሴብሖ ለእግዚአብሔር / ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ / ለዘበስብሐተ ቅዱሳን ይሴባሕ / እናመስግነው በቅዱሳኑ ምስጋና / የምስጋና መሥዋዕት መላእክቱ ይሠዋሉና / ምስጋናና ክብር ለዘለዓለም ለእርሱ ይገባል / ለገናናው አምላክ ለሚፈጸም ሁሉን በቃል / አዝ . . . / በግዞት ሳለን ነፃነት ኣወጀልን / ፍቅር አገብሮት ከሰማያት ወረደልን / ሰላም በምድር ሆነ ለሰው ልጆች በጎ ፈቃድ / ነፍሳችን እንደ ወፍ አመለጠች ከአዳኞች ወጥመድ / አዝ . . . / ለሕዝቡ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች / በዓለም ታወጀ አደረገን የእር...