Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 08. ተነሽ ኢትዮጵያ; Length: 04:39.54 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ተነሽ ኢትዮጵያ /፫/ / እንበል ሃሌ ሉያ / በያሬድ ማኅሌት ተነሽ ኢትዮጵያ / በጣም ተደነቂ ተነሽ ኢትዮጵያ / መሠረት አንቺ ነሽ ተነሽ ኢትዮጵያ / ለዜማ ፈለግ ተነሽ ኢትዮጵያ / ሃሌ ሉያ እያለ ዓለምን የቃኘ / ያሬድ ታሪክሽ ነው በረከት ያገኘ / ዕዝልና ግእዙን አራራዩን ቃኝቶ / ለልጆችሽ ሰጠ በመንፈስ ተመርቶ / ድፋትና ቅናት ምልክት ምሳሌ / ጭረትና ደረት ታጅበው በሃሌ / የሚንቆረቆሩት አንብርና ርክርክ / ጸናጽል ከበሮው ተውበው በመድረክ / ድምቀትሽ በእርሱ ነው ድጓ ሲታወጅ / እንዴም አይጠገብ በተዋ...