Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 049. Dingil yeziyan Gize; Length: 02:20.28 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ድንግል የዚያን ጊዜ/፪/ ሐዘንሽ በረታ /፪/ / በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ/፪/ / ሴቶች ሲያባርሩት የዚያን ጊዜ ራርቶ ሆድሽ / ለፍጡር በማዘን ውሃ ያጠጣሽ/፪/ / ድንግል የዚያን ጊዜ/፪/ ሐዘንሽ በረታ /፪/ / በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ/፪/ / ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ ሲናገር ልጅሽ / ታድያ እንደምን ቻለ ድንግል አንጀትሽ/፪/ / ድንግል የዚያን ጊዜ/፪/ ሐዘንሽ በረታ /፪/ / በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ/፪/