Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 079. Enatachin Tsiyon; Length: 08:13.32 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : እናታችን ጽዮን እንላለን እኛ/፪/ / ስለወለድሽልን የሰላሙን ዳኛ / በሔዋን ምንክያት ቤታችን ተዘግቶ / ስንባዝን በሲኦል ሰላማችን ጠፍቶ / በቃለ ነቢያት ተስፋውን አናግሮ / አብሳሪውን ላከ ውበትሽን አፍቅሮ / እናታችን ጽዮን እንላለን እኛ/፪/ / ስለወለድሽልን የሰላሙን ዳኛ / መልአኩ ሲነግርሽ የሰላሙን ዜና / ንጉሥ መማረኩን በአንቺ ቅድስና / እንደ ቃልህ ይሁን ብለሽ ስትረቺ / ሰማያዊ ንጉሥ ተዋሐደ በአንቺ / እናታችን ጽዮን እንላለን እኛ/፪/ / ስለወለድሽልን የሰላሙን ዳኛ / የህብስት ማደ...