Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 20. እሳት ጽርሑ; Length: 04:49.61 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : እሳት ጽርሑ ማይ ጠፈሩ/፪/ / ደመና መንኮራኩሩ ለመድኃኔዓለም/፪/ / ነፋስን ሰውረህ ድምፅን የምትሰጠው / ጉምን ያለ ጩኸት የምታስሔደው / ዙፋኑን ያጠረ በእሳት የጋረደ / እንዳንተ ማን አለ በጥበብ የሔደ / ደመና መንኮራኩሩ ለመድኃኔዓለም/፪/ / ምድርን ያለካስማ መዘርጋት የምትችል / ያለመወጠሪያ ሰማይን የምትሰቅል / አእላፋት መላእክት ፊትህ የሚቆሙ / አንተን ለማመስገን ሁሉም የሚደክሙ / ደመና መንኮራኩሩ ለመድኃኔዓለም/፪/ / ቀኝ እጅህ እሳት ነው ቃልህ የማይፈርስ / ለግዛትህ ስፋት የማይደረስ / አድሎ የ...