Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 39. ማርያም ድንግል; Length: 04:57.98 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ማርያም ድንግል ጸልዪ /፫/ ድንግል ለመላው ዓለም /፪/ / እንዲያገኝ ሰላም /፬/ ጸልዪ ድንግል ማርያም ለመላው ዓለም / የምሕረት ቃል ኪዳን ገብቶልሻልና ከአንቺ የተወለደው መድኃኔዓለም/፪/ / ቃል እንደ ገባለት ቀድሞ ለአዳም /፪/ / ተሰቅሎ ያድነው ዘንድ በፍቅሩ ፍጹም / የሕይወት መሰላል ነሽ የዳዊት መሰንቆ የሰሎሞን አክሊል የሴም ቡራኬው /፪/ / የሙሴ ጽላት ነሽ የአዳም ተስፋው /፪/ / ከገነት በወጣ ጊዜ ዞሮ መግቢያው / በስድስተኛው ወር ወደ አንቺ ተልኮ እንዳመሰገነሽ ገብርኤል በቃሉ /፪/ / ያመሰግ...