Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 29. በመስቀል ላይ ዋለ; Length: 04:54.70 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : በአደባባይ ተሰቀለ / በዕለተ አርብ በመስቀል ላይ ዋለ / ቀኑ ጨለመ ጨረቃም ደም ሆነ / ከጲላጦስ ከሄሮድስ / ሲከሰስ ሲወቀስ / ተንገላታ ተገረፈ / ተራቆተ ተገፈፈ / ዘበቱበት ግብዞቹ / ተሳለቁ አይሁዶቹ / በሠላሳ ብር ተሸጠ / ለክፉዎች ተለወጠ / በአደባባይ ተሰቀለ / በዕለተ አርብ በመስቀል ላይ ዋለ / ቀኑ ጨለመ ጨረቃም ደም ሆነ / ተቸንክሮ ተሰቀለ / ጭካኔቸው አመረረ / ስለት ባለው ጦር ተወጋ / የዓለም ክብር የዓለም ጸጋ / በአደባባይ ተሰቀለ / በዕለተ አርብ በመስቀል ላይ ዋለ / ቀኑ ጨለመ ጨ...