Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 085. Hanana Eyakm; Length: 03:40.63 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ሐናና ኢያቄም በስለት ያገኙሽ/፪/ / ድንግል እናታችን በጣም ደስ ይበልሽ/፪/ //ኧኸ / ለመዳን ምክንያት ድንግል አንቺ ነሽ/፪/ / ንጽሕት ቅድስት እያልን እናመስግንሽ/፪/ /፬/ኧኸ / በቤተ መቅደስ ኖርሽ በቅድስና/፪/ / እየተመገብሽ ሰማያዊ መና/፪/ /፬/ኧኸ / ዕፁብ ነው ድንቅ ነው የአምላካችን ሥራ/፪/ /፪/ / የሰጠን ድንግልን እንዳናይ መከራ/፪/ /፬/ኧኸ