Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 186. Aytewegnim; Length: 02:45.64 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : አምላኬ እግዚአብሔር አይተወኝም /፪/ / ወድቄም አልቀርም / ለመንገዴም ብርሃን የእግሬ መብራት / እረኛዬ እርሱ ነው አምላከ ምሕረት / ጠርቶ ያሳደረኝ በለመለመ መስክ / አምላኬ እግዚአብሔር መንግሥቱ ትባረክ / አምላኬ እግዚአብሔር አይተወኝም /፪/ / ወድቄም አልቀርም / በዕርፍት ውሃ ዘንድ ነፍሴን የሚመራ / ያድነኛል እርሱ ከጭንቅ ከመከራ / መታመኛዬ ነው የሚያሳጣኝ የለም / እርሱ ከኔ ጋር ነው ወድቄም አልቀርም / አምላኬ እግዚአብሔር አይተወኝም /፪/ / ወድቄም አልቀርም / በትሩና ምርኩዙ እኔን ያጽና...