Download Simple LRC Format Lyrics which is the Music Subtitles of : 004. Dink Newu; Length: 01:42.48 ; You can Download LRC, Copy and Edit the lyrics text; Music Subtitles : ድንቅ ነው ልዩ ነው ልዑል የኛ ጌታ /፪ / / ምስጋና ይድረሰው ከጠዋት እስከ ማታ / አዝ.... / የማይመረመር በሰው ልጅ ኅሊና / ረቂቀ ባህርይ ገናና ነውና / ያለ የነበረ ከዘመናት በፊት / ለዘለዓለም ኗሪ ፈጣሬ ዓለማት / አዝ... / በፍጥረት ሁሉ የሚመሰገነው / ኃያሉ ጌታችን በ ዉነት ልዩ ነው / በፍጹም ልዩ ነው የእርሱ ጌትነቱ / አልፋና ዖሜጋ ጽኑ ነው መንግሥቱ / አዝ.... / አዳምን ለማዳን ፍጹም በመውደዱ / የማይሞተው አምላክ ሞተ በፈቃዱ / ምሥጢሩ ረቂቅ ነው ለሰዎች አእምሮ...